በዩናይትድ ኪንግደም እና አየርላንድ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፡- በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለቀጣይ ስራ ያግዝ ዘንድ የዲያስፖራን መረጃ በማሰባሰብ ላይ ሲሆን፣ ከታች በተያያዘው ማስፈንጠርያ በመግባት እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ማብራሪያ፡ ይህ ቅጽ ኤምባሲያችን ለዜጎቻችን የሚሰጠውን አገልግሎት ለማሻሻል እና በቀጣይ አዳዲስ መረጃዎች በቀላሉ እንዲደርስ ማድረግ እንዲያስችል፣ እንዲሁም በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ተሰማርተው የሚገኙ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት  ሀገራቸውን በሙያቸው የሚያግዙበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የተዘጋጀ…
14 Apr 2022
Diaspora Registration Form.
የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ተጓዦች የሚያገለግል ጊዜያዊ መመሪያ አወጣ የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የሚያገለግል ጊዜያዊ መመሪያ አወጣ። ኤጀንሲው ለኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት በላከው ደብዳቤ መሰረት የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ…
14 Apr 2022
ሀገር ቤት ለሚመጡ ተጓዦች የሚያገለግል ጊዜያዊ መመሪያ
30 Mar 2022
ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት ሀገራዊ ጥሪ
Message from Ambassador Teferi on the occasion of New Year 2022 and Ethiopian Christmas (Genna). The year 2021 has shown us that although our challenges are great, each of one us, as Ethiopians, has the courage and determination to rise up and meet them, and that we should look forward to a future of peace, prosperity, unity, and opportunity.
6 Jan 2022
Message from the Ambassador
Following the successful launch of the e-visa process in 2018, the Immigration Nationality and Vital Events Agency has announced the commencement of the Digital INVEA application aimed at modernising, simplifying and integrating its service offering. We, therefore, recommend all prospective customers to visit www.digitalinvea.com.
26 Oct 2021
Notice: Important Changes to Consular Services
It has recently come to our attention that one of our consular staff members has tested positive for COVID-19. As a result, there will be temporary disruption to our face-to-face services to prevent the spread of the virus and safeguard members of the public. The consular section will be closed to the public and will henceforth be processing the following…
14 Jul 2021
Notice of Temporary Disruption to Consular Services
በዩናይትድ ኪንግደም በኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት የተጣለው የእንቅስቃሴ ገደብ መላላትን ተከትሎ በለንደን፣ በስኮትላንድ እና በአየርላንድ /በዌብነር/ በተካሄዱ የድጋፍ ሰልፎች በጠላቶቻችን ድብቅ ሴራ ምክንያት የብሄር ተኮር ጥቃት ሰለባ የሆኑ ወገኖቻችንን ለመዘከር፣ ብሄርና ማንነት ተኮር ጥቃትን መንግስት እንዲያስቆም ለመጠየቅ፣ በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ሰላም የማስከበር ዘመቻ ለመደገፍ፣ የኢትዮ-ኤርትራ ወዳጅነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ለመጠየቅ ፣ ምእራባዊያን ኢትዮጵያና ኤርትራ ላይ የሚያደርጉትን ጫና እና የፈጠራ የሚዲያ ዘመቻ በመቃወም…
4 May 2021
በዩናይትድ ኪንግደም ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም ኤርትራዊያን በጋራ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ፡፡
"Rising Ethiopia" በሚል መሪ ቃል ከዲሴምበር 20 ቀን 2020 እስከ ፌብርዋሪ 21 ቀን 2021 ኢትዮጵያ አገራችን በቱሪዝም፣ በንግድ  እና በኢንቨስትመንት መስኮች ያሏትን እምቅ ሀብቶች ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚያስተዋውቅ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ በዩኬ ነዋሪ በሆኑት ዶ/ር በላቸው ተስፋ ሀሳብ አመንጪነት፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስተባባሪነትና በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ በቱሪዝም ኢትዮጵያ፣ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እንዲሁም በሁሉም አገራት ባሉ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተሳትፎ የተጀመረ ሲሆን…
4 Jan 2021
የዳያስፖራ ቢዝነስ ሳምንት