Diaspora Registration Form.
በዩናይትድ ኪንግደም እና አየርላንድ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፡-
በለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለቀጣይ ስራ ያግዝ ዘንድ የዲያስፖራን መረጃ በማሰባሰብ ላይ ሲሆን፣ ከታች በተያያዘው ማስፈንጠርያ በመግባት እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ማብራሪያ፡ ይህ ቅጽ ኤምባሲያችን ለዜጎቻችን የሚሰጠውን አገልግሎት ለማሻሻል እና በቀጣይ አዳዲስ መረጃዎች በቀላሉ እንዲደርስ ማድረግ እንዲያስችል፣ እንዲሁም በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ተሰማርተው የሚገኙ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ሀገራቸውን በሙያቸው የሚያግዙበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የተዘጋጀ ነው።
Are you an Ethiopian living in The United Kingdom and Ireland and would like to register with us to improve services the Embassy provides? Please fill this registration form.
This form is intended to improve the services given by our Embassy to our nationals in the United Kingdom and Ireland, as well as to make it easier for our Diaspora citizens to obtain new information in the future, and to encourage the Diaspora to assist the country in their professional endeavors. Diaspora Section (google.com)
Latest News
Browse allwe appreciate your help.