It has recently come to our attention that one of our consular staff members has tested positive for COVID-19. As a result, there will be temporary disruption to our face-to-face services to prevent the spread of the virus and safeguard members of the public. The consular section will be closed to the public and will henceforth be processing the following…
14 Jul 2021
Notice of Temporary Disruption to Consular Services
በዩናይትድ ኪንግደም በኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት የተጣለው የእንቅስቃሴ ገደብ መላላትን ተከትሎ በለንደን፣ በስኮትላንድ እና በአየርላንድ /በዌብነር/ በተካሄዱ የድጋፍ ሰልፎች በጠላቶቻችን ድብቅ ሴራ ምክንያት የብሄር ተኮር ጥቃት ሰለባ የሆኑ ወገኖቻችንን ለመዘከር፣ ብሄርና ማንነት ተኮር ጥቃትን መንግስት እንዲያስቆም ለመጠየቅ፣ በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ሰላም የማስከበር ዘመቻ ለመደገፍ፣ የኢትዮ-ኤርትራ ወዳጅነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ለመጠየቅ ፣ ምእራባዊያን ኢትዮጵያና ኤርትራ ላይ የሚያደርጉትን ጫና እና የፈጠራ የሚዲያ ዘመቻ በመቃወም…
4 May 2021
በዩናይትድ ኪንግደም ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም ኤርትራዊያን በጋራ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ፡፡
"Rising Ethiopia" በሚል መሪ ቃል ከዲሴምበር 20 ቀን 2020 እስከ ፌብርዋሪ 21 ቀን 2021 ኢትዮጵያ አገራችን በቱሪዝም፣ በንግድ  እና በኢንቨስትመንት መስኮች ያሏትን እምቅ ሀብቶች ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚያስተዋውቅ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ በዩኬ ነዋሪ በሆኑት ዶ/ር በላቸው ተስፋ ሀሳብ አመንጪነት፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስተባባሪነትና በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ በቱሪዝም ኢትዮጵያ፣ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እንዲሁም በሁሉም አገራት ባሉ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተሳትፎ የተጀመረ ሲሆን…
4 Jan 2021
የዳያስፖራ ቢዝነስ ሳምንት
We are aware of a doctored letter on Embassy letterhead being circulated online among TPLF-affiliated digital media outlets claiming to be from the Embassy – please note, this document is FAKE and contains false information.
20 Nov 2020
FAKE DOCUMENT ALERT! Embassy Warns Against Spread of Misinformation
በትግራይ ክልል የህግ የበላይነትን በማስከበር ላይ የሚገኘውን የሀገር መ/ሰራዊት ለመደገፍ የቻላችሁትን የገንዘብ መጠን እንድትለግሱ በአክብሮት እየጠየቅን ለተጨማሪ መረጃ ቀጠዩን ማስፈንጠሪያ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
17 Nov 2020
የድጋፍ ጥሪ!
በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የሚገኘውን የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ዳር ድንበር በማስከበርና ለትግራይ ህዝብ ደህንነት፣ ደጀንና ዋስትና በመሆን ላለፉት 20 ዓመታት በየጊዜው ሲሰነዘር የነበረ ጥቃትን በመመከት የህይወት መስዋዕትነት ሲከፍል ኖሯል፡፡ ነገር ግን ሕወሓት በትናንትናው እለት ትግራይ በሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት በመፈፀም ዝርፊያ ለማድረግ ሞክሯል፡፡
4 Nov 2020
በኢትዮጵያዊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የተሰጠ መግለጫ
ለአገራችን የከተማ የቱሪዝም ዘርፍ ዕድገት ከፍተኛውን አስተዋጽኦ የሚጫወቱ የአዲስ አበባ ወንዞች ዳርቻ ልማትፕሮጀክቶች አካል የሆኑት የታላቁ ቤተመንግስት አንድነት ፓርክ ፕሮጀክት፣ የእንጦጦ ፓርክ እና የኢትዮ ቻይና ትብብርፓርክ በ’ገበታ ለሸገር’ የሃብት ማሰባሰብ ሂደት ከህዝብ እና ከልማት አጋሮች በተገኘ ሃብት በአጭር ጊዜ በስኬታማ ሁኔታ ተጠናቀው ለጎብኚዎች ክፍት መደረጋቸው ይታወሳል፡፡
1 Nov 2020
ገበታ ለሀገር ዕውን ይሆን ዘንድ አሻራዎን ያኑሩ።
As part of our virtual campaign to galvanise support towards the Dine For Ethiopia projects in Gorgora, Wonchi and Koysha, the Embassy invites the Ethiopian diaspora and friends of Ethiopia to join hands with Ethiopia on its journey towards prosperity and transformation. Donate today and leave a legacy!
28 Oct 2020
Dine For Ethiopia: Leave A Legacy