የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማስፈፀሚያ ደንብ ይፋ ሆነ

14 Apr 2020

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈፀሚያ ደንብን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ይፋ አደረገ።

በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው ረቂቅ አዋጅ ትናንት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መፅጽደቁ ይታወቃል።

የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዋጁን ማስፈፀሚያ ደንብ አጠቃላይ ይዘት በሚመለከት ዛሬ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

በህገ መንግስቱ አንቀፅ 93 ንኡስ ቁጥር 4 መሰረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈፀሚያ ደንብ ማውጣት እንዳለበት ይደነግጋል።

በዚህም መሰረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያወጣውን ማስፈፀሚያ ደንብ አጠቃላይ ዝርዝር በሚመለከት ወይዘሮ አዳነች አብራርተዋል።

ማስፈፀሚያ ደንቡ አጠቃላይ አራት ዋና ዋና ከፍሎች ያሉት ሲሆን ይሄውም ክልከላን የሚያስቀምጥ፣ ግደታዎችን የሚጥል፣ የአስፈፃሚ አካላትን ክንውን እንዲሁም ልዩ ልዩ ድንጋጌዎችን የያዘ መሆኑ ተጠቅሷል።

ክልከላን በሚመለከት ማንኛውም ሃይማኖታዊ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ፣ የግል ድርጅቶች ይሁን ፖለቲካዊ ስብሰባዎች፣ እድር፣ ደቦ፣ እቁብና ሌሎችም ከ4 ሰው በላይ ስብሰባዎች ክልክል ናቸው።

አራት ሰዎችም ቢሆኑ ሁለት የአዋቂ ሰው እርምጃ የጠበቀ መሆን እንዳለበት አቃቤ ህጓ አብራርተዋል።

ቀብርና ሌሎች አስፈላጊ ጉዳዮች ሲኖሩ ግን እየታዩ ሊፈቀዱ የሚችሉበት አሰራር መኖሩን ጠቁመዋል።

ታራሚዎች ከጠበቆቻቸው ጋር አስፈላጊው ጥንቃቄ ተደርጎ እንዲገናኙ የሚፈቀድ ቢሆንም ጥየቃ ለሚሄዱ ሰዎች የማይፈቀድ መሆኑ ተገልጿል።

በፖሊስ የተያዙ እስረኞችንም ስንቅ ከማቀበል በስተቀር መገናኘት የተከለከለ መሆኑን አስረድተዋል።

በድንበር አካባቢ ከካርጎ፣ የደረቅና ፈሳሽ ጭነት አገልግሎቶች በስተቀር ሌሎች እንቅስቃሴዎች ዝግ ተደርገዋል።

የቤት ተከራዮች በራሳቸው ፍላጎት ካልወጡ በስተቀር ማስወጣትና ኪራይም መጨመር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተከልክሏል።

በስራተኛና አስሪ አዋጅ የሚተዳደሩ የግል አስሪ ድርጅቶች ሰራተኞችን መቀነስና የስራ ቅጥር ውል ማቋረጥም መከልከሉን ወይዘሮ አዳነች አብራርተዋል።

በዚህ ደንብ መሰረት ተማሪዎችና መምህራን በኦን ላይን ወይም ከአካላዊ ንክክ ወጭ ባሉ ሌሎች መገናኛ ዜዴዎች ካልሆነ በአካል እንዲገናኙ አይፈቀድም።

ስፖርታዊ ጨዋታዎች፣ የህፃናትም ይሁን የሌሎች መጫወቻ ስፍራዎች እንዲሁም የእጅ መጨባበጥ ሰላምታ የተከለከለ ነው።

በትራንስፖርት ዘርፍም አገር አቋራጭ ፣ የከተማ ውስጥ የታክሲ አግልግሎት የሚስጡ እንዲሁም የፐብሊክ ስርቨስ የሚስጡ ካለው ወንበር ከ50 በመቶ በላይ ተሳፋሪ መጫን የተከለከለ ነው፡፡

Latest News

Browse all
#SaveTheDate September 10th, 2022 Fundraising Event on the Eve of Ethiopian New Year! We are Fundraising for the Reconstruction of Seqota and Mersa Secondary Schools in #Amhara Region and Erebti and Duba Secondary Schools in #Afar Region. Members of the Diaspora and Friends of #Ethiopia are all invited! #SaveTheDate September 10th, 2022
12 Aug 2022
የኢትዮጵያ ቀን | ETHIOPIA DAY
It is to be recalled that the Government of Ethiopia has established a committee to negotiate with the TPLF and end the conflict once and for all. The Committee of seven led by the Deputy Prime Minister and Foreign Minister, H.E. Demeke Mekonnen, began discharging its responsibilities as it formally set out a couple of weeks ago the rule of…
12 Aug 2022
The Government of Ethiopia Remains Committed for a Peaceful Resolution of the Conflict in the Northern Part of Ethiopia
9 Aug 2022
Announcement.
ማስታወቂያውን በ PDF ለማየት / To view in PDF Format፡ Announcement
9 Aug 2022
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ | Announcement
8 Aug 2022
በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ
#TeamEthiopia #Ethiopia
8 Aug 2022
Team Ethiopia
It is to be recalled that the Government of Ethiopia declared an indefinite humanitarian truce on March 24 to expedite the delivery of humanitarian assistance in the Tigray Region. The Government, in partnership with aid organisations, has since managed to deliver over 5,648 lorries of much-needed food, nutrition, and fuel to the Tigray Region. This endeavour allowed the delivery of…
5 Aug 2022
The Government of Ethiopia Continues to Ensure Unhindered Humanitarian Access to Tigray
In terms of ensuring accountability, the Government is implementing the recommendations of the Joint Investigation reports of EHRC and the UN Human Rights body by establishing Inter-Ministerial Taskforce which is tasked with collating and documenting criminal acts with a view to bringing perpetrators to the court of law. Thus far, the Taskforce took considerable steps in fulfilling its objectives. Establishing…
28 Jul 2022
The Government of Ethiopia has Taken Several Steps to Ensure Accountability Pertaining to the Conflict in the Northern Part of Ethiopia
It is to be recalled that the Government had declared an indefinite humanitarian truce on March 24 to facilitate the delivery of humanitarian assistance in the Tigray Region. The Government, in partnership with aid organisations, has since managed to deliver over 4,000 lorries of much-needed food, nutrition, and fuel to the Tigray Region. This endeavour allowed the delivery of over…
24 Jul 2022
The Government of Ethiopia has Ensured Unhindered Humanitarian Access to Tigray
Congratulations Team #Ethiopia #Oregon2022 #athletics  
18 Jul 2022
Congratulations Team Ethiopia
It is to be recalled from our previous edition of The Brief that the Government of Ethiopia has been working closely with the AU High Representative for the Horn of Africa to ensure a lasting political settlement to the conflict in the northern part of Ethiopia. True to its commitment, the government announced the formation of a committee to study…
16 Jul 2022
On the Peaceful Resolution of the Conflict in the Northern Part of Ethiopia
8 Jul 2022
ክፍት የስራ ማስታወቂያ | Announcement